በሀገራችን በጣም ከሚወደዱ እና በሰዎችን ህይወት በመደገፍ ከሚታወቁት ነገሮች አንዱ ድጅታላይዝ/Online አገልግሎት ነው፡፡ አገልግሎቶች ቤት ለመግዛት፣ቤት ለመሸጥ፣መኪና ለመግዛት፣መኪና ለመሸጥ፣ስራ ለመቅጠር እነዲሁም ለመቀጠር ሲጠቀሙበት የነበረ የቆየ የሚያኮራ እሴት/ስራ ነው፡፡ አሁን ባለው በሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ቴክኖሎጅ በመጠቀም ባሉበት ቦታ እና ጊዜ ድጅታላይዝ/Online አገልግሎት መጠቀም ግድ ይላል፡፡
ጊዜን፣ጉልበትን፣ገንዘብን ይቆጥባል፡፡
ሴንተራላይዝ ሲስተም ይጠቀማል፡፡
ቦታን ያማከለ ስራ ይሰራል፡፡
ጥራቱን የተበቀ ፎቶ ግራፍ ማያያዝ
መመሪያውን እና በደነቦች መሰረት መስራት
ሲስተሙ የሚሰራቸው ስራዎች ማወቅ